የኤ.አይ የሙዚቃ ውድድር! ከአንድ ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ሽልማት ጋር!
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና እሁድ ኤ.አይ ስቱዲዮ በጋራ በመሆን የኤ.አይ የሙዚቃ ውድድር አዘጋጅተዋል፡፡ ዓላማውም የሀገራችንን የጀግንነት ታሪክ በተለይም የዓድዋ ድልን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ታግዞ ለመዘከር እና የኢትዮጵያን የፈጠራ ኢንዱስትሪ ወደ አዲስ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ ለማሸጋገር ያለመ ነው፡፡
የማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን፡- መጋቢት 14፤ 2018 ዓ.ም

great news