Qesht Media is a creative media and event production brand focused on music,storytelling, visual culture, and digital innovation.
From concerts and documentaries to AI-powered content and training, we bring ideas to life.
ቀሽት ሚዲያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የታገዙ አዳዲስ አቀራረቦችን በመጠቀም በሚዲያ፣ በኢቨንትና በፋሽን ዘርፎች ላይ አዲስ ቀለም ለመፍጠር የተመሰረተ ዘመናዊ የፈጠራ ተቋም ነው። ቴክኖሎጂን ከባህልና ወግ ጋር በማጣጣም ወጣቶች ለፈጠራ እንዲነሳሱ እንሰራለን። በሬዲዮ ስርጭታችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ከአዝናኝ ሙዚቃዎች ጋር አጣምረን እናቀርባለን።
Event Fashion









