በሚዲያ፣ በፋሽንና በኢቨንት ዘርፎች ላይ አዲስ ቀለም ይዞ የመጣው ቀሽት ሚዲያና ፕሮዳክሽን በዛሬው ዕለት የድረ-ገጽ አገልግሎቱን በይፋ መጀመሩን ለክብራት ታዳሚዎቹ በደስታ ያበስራል።
ተቋማችን ዘመናዊውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ ከሀገራችን ባህልና ወግ ጋር በማጣመር፣ ጥራት ያላቸውን መረጃዎችና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ለናንተ ለማድረስ ዝግጁ ሆኗል። በዚህ ድረ-ገጽ ላይ፦
- ትኩስና እውነተኛ ዜናዎችን፣
- ልዩ የሆኑ የፋሽንና የኢቨንት ስራዎቻችንን፣
- እንዲሁም በሬዲዮና በዩቲዩብ የምናቀርባቸውን ትንታኔዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
“ቀሽት” የሆነ ስራ ለ”ቀሽት” ታዳሚዎቻችን በሚል መሪ ቃል በምናደርገው ጉዞ አብራችሁን እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ቀሽት ሚዲያ – አዲስ ቀለም፣ አዲስ እይታ!https://www.youtube.com/watch?v=46hctkiXbzc

Welcome to inspire the youth and nation at large